አል ዐይን አማርኛ በዋናነት በኢትዮጵያ፣በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም ደረጃ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ኢኮሚያዊ እንዲሁም የሰፖርትና የመዝናኛ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀርብ የኦንላይን ሚዲያ ነው፡፡ አል ዐይን አማርኛ ሙያዊ ...
2 days ago · 9 hours ago በትራምፕ ፖሊሲ በርካታ ዜጎቻቸው የሚባረሩባቸው የአፍሪካ ሀገራት. በዚህ ሂደት ውስጥ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው ከ1,700 በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተካተዋል
1 day ago · የፍልስጤሙ ቡድን ሃማስ ወታደራዊ አዛዡ መሀመድ ዴይፍ መገደሉን ለመጀመሪያ ጊዜ አረጋግጧል።
1 day ago · በሽር አል አሳድን ከስልጣን ያነሳው አማጺ ቡድን መሪ አህመድ አል ሻራ የሶሪያ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት መሆኑን አወጀ።
3 days ago · ኢትዮጵያ በ9 ክልልሎች እና በ2 የከተማ አእስተዳደሮች የተዋቀረች በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡
Jan 20, 2025 · 13 hours ago ትልቅና መርዛማ የሸረሪት ዝርያ አውስትራሊያ ውስጥ ተገኘ. ተመራማሪው ክርስቴንሰን ሸረሪቱ "በጣም ግዙፍ፣ የመርዝ አመንጭ እጢው ከፍያለና ጥርሱም ረዘም ያለ ነው" ብለዋል
2 days ago · 3 days ago ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ ናኦሚ ግርማ ክብረወሰን በሰበረ ዋጋ ቼልሲን ተቀላቀለች. የ24 አመቷ ወጣት ከሰማያዊዎቹ ጋር ለ4 አመት ተኩል የሚያቆያትን ውል በ1.1 ሚሊየን ዶላር ፈርማለች
5 days ago · page Number : 1 - ትኩስ ወሬ. 1 day ago በጀርመኑ ናዚ ጊዜ አይሁዶች ከፍተኛ መከራ የተቀበሉበት የኦሽዊትዝ ካምፕ 80ኛ አመት እየተዘከረ ነው
10 days ago ከ10 ሺህ በላይ የብሪታንያ ሚሊየነሮች መሰደዳቸው ተገለጸ. ጣልያን፣ ስዊዘርላንድ እና አረብ ኢምሬት ደግሞ የሚሊየነሮቹ መዳረሻ ሀገራት ናቸው
3 days ago · ትራምፕ እገዛዋለሁ ባሉት ግሪንላድ እስራኤላውያንን ማስፈር ይችላሉ -ኢራን . ሚኒስትሩ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ሀማስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ሆኖ ይወጣል ብለዋል