የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች እጥፍ ሀይል ያለው የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ...
ትናንት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ እየተካደ ሲሆን፤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል። የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ውሎ፤ የፓርቲውን የአምስት ዓመታት ጉዞዎች የዳሰሱ ሲሆን፤ በቀጣይም ፓርቲው ሊያካናውናቸው ያሰባቸውን ...
ሮናልዶ በአጠቃላይ የእግር ኳስ ህይወቱ 700 ጨዋታዎችን በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያው እና ብቸኛው እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ችሏል፡፡ አልናስር አል ርድን 2-1 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ ያቆጠረው ሮናልዶ ሁለተኛ ግብ ለማስቆጠር የቡድን አጋሮቹ ኳስ እንዲሰጡት በተደጋጋሚ ሲጠይቅ ተስተውሏል፡፡ ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት ረቡዕ በሬገን ዋሽንግተን ብሔራዊ ኤርፖርት አቅራቢያ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ የሄሊኮፕተር በረራዎችን አግደዋል፡፡ መርማሪዎች የበረራ መረጃዎችን እና በበረራ ክፍል ውስጥ ያሉ ድምጾችን የያዘውን የሄሊኮፕተሩን ጥቁር ሳጥን (ብላክ ቦክስ) ማግኘት ችለዋል፡፡ ...
በአሜሪካ ፊላዴልፊያ ታካሚ አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። አነስተኛ አውሮፕላኑ በፊላደልፊያ ህክምና የተደረገላት የ5 ዓመት ህጻን ልጅ እና አስታማሚ እናቷን ወደ መኖሪያቸው በመለስ ላይ እያለ ነው የተከሰከሰው ተብሏል። ...
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ዩኤስኤይድን አሁን ካለበት ነጻ ዓለም አቀፍ ተቋምነት ይልቅ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ እንዲቀጥል የሚያስችል ውሳኔ ለማስተላለፍ አቅደዋል፡፡ ድርጅቱ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ ከተደራጀ አሁን ያለበትን አቅም ለማስቀጠል የሚቸገር ሲሆን ከዚህ በፊት በተቋሙ ...
ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ወንዝ ውስጥ ከገባው የአሜሪካ አውሮፕላን መንገደኞች የተረፈ ሰው አለመኖሩ ተነገረ። 60 መንገደኞች እና አራት የበረራ ቡድን አባላትን ያሳፈረው የአሜሪካ ኤርላይንስ ...
ሃማስ በሶስት ዙሮች 15 ታጋቾችን የለቀቀ ሲሆን፥ እስራኤል ዛሬ የምትለቃቸውን ሳይጨምር 290 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታለች። ዛሬ ከሚለቀቁት ፍልስጤማውያን ውስጥ 32ቱ የእድሜ ልክ እስራት ...
የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቃሳም ብርጌድ ቃልአቀባይ አቡ አቤይዳ በቴሌግራም ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የሚለቀቁት ታጋቾች ኦፈር ካልዴሮን፣ ያርደን ቢባስ እና የአሜሪካ እና እስራኤል ጥምር ዜግነት ...
ትራምፕ በዋሽንግተን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ከ60 በላይ ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ አሜሪካ፣ተመድና ሌሎች ሩዋንዳ እየተሳተፈችበት ነው ያሉትን የምስራቅ ዲአርሲ ...
በጦርነቱ ላይ ከዩክሬን ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ ያሉ የአሜሪካ የአሜሪካ ተዋጊዎች በየጊዜው ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሆነ ተነግሯል። በተለይም ባለፉት ስድስት ወራት በጦርነቱ የሚጎዱ አሜሪካውያን ቁጥር ...
የሰሜን ኮሪያው መሪ በትናንቱ ጉብኝታቸው "የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችን የሚያመርቱና የሰሜን ኮሪያን የኒዩክሌር ጋሻ እያጠናከሩ ...