ሮናልዶ በአጠቃላይ የእግር ኳስ ህይወቱ 700 ጨዋታዎችን በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያው እና ብቸኛው እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ችሏል፡፡ አልናስር አል ርድን 2-1 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ ያቆጠረው ሮናልዶ ሁለተኛ ግብ ለማስቆጠር የቡድን አጋሮቹ ኳስ እንዲሰጡት በተደጋጋሚ ሲጠይቅ ተስተውሏል፡፡ ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት ረቡዕ በሬገን ዋሽንግተን ብሔራዊ ኤርፖርት አቅራቢያ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ የሄሊኮፕተር በረራዎችን አግደዋል፡፡ መርማሪዎች የበረራ መረጃዎችን እና በበረራ ክፍል ውስጥ ያሉ ድምጾችን የያዘውን የሄሊኮፕተሩን ጥቁር ሳጥን (ብላክ ቦክስ) ማግኘት ችለዋል፡፡ ...